የእመቤታችን ዓመታዊ በዓል

 
የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ግንቦት 19 (May 27) የእመቤታችንን ዓመታዊ በዓል ለማክበር ወደ ሉንድ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ጉዞ ስለሚደረግ
በማግስቱ እሑድ ግንቦት 20 (May 28) በቤተ ክርስቲያናችን የተለመደው የቅዳሴ መርሐ ግብር የማይኖር መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

 

የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ግንቦት 19 (May 27) የእመቤታችንን ዓመታዊ በዓል ለማክበር ወደ ሉንድ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ጉዞ ስለሚደረግ በማግስቱ እሑድ ግንቦት 20 (May 28) በቤተ ክርስቲያናችን የተለመደው የቅዳሴ መርሐ ግብር የማይኖር መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡

የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን፡፡