የሰሙነ ሕማማት ፕሮግራም

የሰሙነ ሕማማት ፕሮግራም ሚያዝያ 2 – 5 (April 10 – 13)
ሰኞ፤ ማክሰኞና ረቡዕ ከቀኑ 15፡00 ጀምሮ ቤተ ክርስቲያኑ ለጸሎትና ለስግደት ክፍት ይሆናል
ሐሙስ (የጸሎተ ሐሙስ ቀን) ከቀኑ 12፡00 ጀምሮ እስከ 17፡00 ሰዓት ድረስ የሕፅበተ እግር ፕሮግራም ይደረጋል
ዓርብ (የስቅለት ቀን) ከጧቱ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ የጸሎት፤ የስግደት፤ የትምህርትና የተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ይኖራሉ
የትንሳኤ ፕሮግራም – ቅዳሜ ማታ ቤተ ክርስቲያኑ ከ20፡00 ሰዓት ጀምሮ የሚከፈት ሲሆን ከ 21፡00 እስከ 00፡00 የወንጌል ትምህርትና የተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮጋራሞች ይቀርባሉ
የትንሳኤ ፕሮግራም – ከሌሊቱ 00፡30 ሰዓት ጀምሮ ጸሎተ ቅዳሴው ይካሄዳል

 

የሰሙነ ሕማማት ፕሮግራም ሚያዝያ 2 – 5 (April 10 – 13)

1. ሰኞ፤ ማክሰኞና ረቡዕ ከቀኑ 1500 ጀምሮ ቤተ ክርስቲያኑ ለጸሎትና ለስግደት ክፍት ይሆናል፡፡

 2. ሐሙስ (ጸሎተ ሐሙስ ቀን) ከቀኑ 1200 ጀምሮ እስከ 1700 ሰዓት ድረስ የሕፅበተ እግር ፕሮግራም ይደረጋል፡፡

 3. ዓርብ (የስቅለት ቀን) ከጧቱ 1000 ሰዓት ጀምሮ የጸሎት፤ የስግደት፤ የትምህርትና የተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ይኖራሉ፡፡

 4. የትንሳኤ ፕሮግራም

ቅዳሜ ማታ ቤተ ክርስቲያኑ 2000 ሰዓት ጀምሮ የሚከፈት ሲሆን 2100 እስከ 0000 የወንጌል ትምህርትና የተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮጋራሞች ይቀርባሉ፡፡

ከሌሊቱ 0030 ሰዓት ጀምሮ ጸሎተ ቅዳሴው ይካሄዳል፡፡

 

እግዚአብሔር አምላክ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም ያድርሰን፡፡