ፎርሞች

ቤተክርስቲያኗ ለእግዚአብሔር ልጆች ክፍት ናት። ከምታገለግልበት ሀገር ነባራዊ ሁኔታ አንጻር የአባላቶች መመዝገብና በቤተክርስቲያኗ ታቅፎ መገኘት ለሁሉም ጠቀሜታው የጎላ ነውና እንዲመዘገቡ ሲያስፈልግዎ የሚከተሉትን ፎርሞች አትመው በመሙላት ይዘው መቅረብ ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ ፣ አስቀድመውም ቢሆን ቀጥለው ማግኘት ይችላሉ።

የክርስትና ፎርም
የአባልነት መመዝገቢያ

Please use this form to register as a member!!

የገንዘብ መላኪያ