22 ኛው ታላቅ መንፈሳዊ የአውሮፓ ጉባኤ በጉተንበርግ

“መሰባሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ” ወደ ዕብ ፲፥፪፭
ጉባኤው የሚካሄድበት አድራሻ
Mötesplats Lundby
Blackevägen 1 417 16 Göteborg
“መሰባሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ” ወደ ዕብ 10፥25
                           

ለሃያ አንድ ዓመት ሲካሄድ የቆየው ዐቢይ የአውሮፓ መንፈሳዊ ጉባኤ በዚህ ዓመት በጎተንበርግ ስዊድን ቅ/ገብርኤል እና ቅ/ጊዬርጊስ ቤተክርስቲያን ለሀያ ሁለተኛ ጊዜ ብፁአን አባቶች፣ የተጋበዙ እንግዶች፣ ምእመናን በተገኙበት ይካሄዳል